Monday to Friday 8:30 Am to 5:30 Pm
(ህዳር 4 ቀን 2018) 4ኛውን የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ በኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በይፋ ተከፍቷል፡፡ ኤክስፖው በአዲስ ዓለም-አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ከህዳር 4 እስከ 7 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን ዓለም ዓቀፍ የማዕድንና ቴክሎጂ አምራቾች እና አቅራቢዎች ምርትና አገልግሎታቸውን የሚያስተዋውቁበት ነው፡፡